አገልጋይ እና አገልግሎቱ

ባለንበት ዘመን ብቻ ሳይሆን ገና ከጅምሩ ቤተ ክርስቲያን ያለፈችባቸው ፈታኝ ጊዜያቶች እንዳሉ በታሪክ ወደኋላ በመሄድ ማየት ይቻላል፤ አሁን ያለንበት ሁኔታ ከቀድሞው ዘመን ብዙ የተለየ ባይሆንም ትልቁ ጥያቄ አገልጋዮች እና በቤተ ክርስቲያን ያሉ መሪዎች ምንያክል ለዚህ እና ይሄንን ለመሰሉ ሁኔታዎች የተዘጋጁ ናቸው የሚለውን መመለስ የሚከብድ ይመስላል፤  በሐዋርያት ሥራ እንዲህ ይላል 20:28-30  ለራሳችሁና...

Continue reading